ኦ ጌ ሆይ ተሰቀልክ ወይ /2/ ምድር አለቀሰች እያለች ዋይ ዋይ ኦ ጌ ሆይ ተሰቀልክ ወይ ኮረብቶች ደንግጠው መድረሻ ጠፋ ቸው ከዋክብትም ፈርተው ጨለማ ዋጣቸው እጅግ አይደንቅም ወይ ጌ መሰቀሉ የጌቶቹ ጌ ችንኝር ላይ መዋሉ ሰማይና ምድርን በፈጠረበት ጨለማና ብርሃን ባደረገበት ችንኝር ተከሉበት መትተው በብረት /2/ ድንግል አለቀሰች ዕንባዋ ፈሰሰ ስደተኛ ልጅዋ መከራን ቀመሰ ሕማሙን ሳስበው አለቅሳለሁኝ የስቃዩን ነገር አስባለሁኝ ዕንባዬን ጠራርገአ ርሃቤን ተኝፍሎ ሞተልኝ ጌ ዬ ስለ ሞቴ ብሎ እኔ ልሙትልህ ሲለኝ ሰማሁት እንዲህ የወደደኝ ምን አደረኩለት