ዛሬ ተይዣለሁ በፍቅሩ ስጦ ውለ ህ ማርኮኛል የሠራዊት ጌ ከአመድ ያነሣኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ውለ ህ ከበደኝ ማረከኝ ጌ ዬ /2/ ያልሰጠኸኝ ነገር በዚህ ምድር የለም ፍቅርህ ወሰን የለው ድንቅ ነው ዘላለም እኔነቴን ሳስብ ምንድን ነኝ እላለሁ ፍቅርህን ሳስተውል ሁል ጊዜ አለቅሳለሁ /2/ ለብቻዬ ሆኜ አምላኬን ሳስበው ከኅሊና በላይ ውለ ህ ብዙ ነው የተጣለውን ሰው ማንሳት ያውቅበ ል ምስኪኑን ሲያጽናና ከሁሉ ይበልጣል/2/ ሰው ነህ ተብያለሁ አንተ ሰው ስላልከኝ ማን ያስ ውሰኛል አንተ ባ ከብረኝ አትጣለኝ አንተ ሁሉም ያከብሩኛል ኃጢአቴን ባትቆጥር ለእኔ ይበቃኛል