ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ/2/ ምድርን የሠራ በኃያል ቃሉ ማን ነው እርሱ ሕይወትን የሰጠ ለፍጥረት ሁሉ ማን ነው እርሱ የባሕርን ሞገድ የሚገስጸው ማን ነው እርሱ የኃይላት ጌ ጌ ችን ማን ነው ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ /2/ ከጥልቀት በ ች ከምጥቀት በላይ ማነው ጌ ችን ሁሉንም የሚያይ ማን ነው እርሱ ማን ነው እርሱ ከፈሳሾች ውስጥ ወንዙን የሚያፈስ ማን ነው እርሱ ምድርን ልምላሜ ፍጹም የሚያለብስ ማን ነው እርሱ ጥቃቅን ነፍሳት የሚመግበው ማን ነው እርሱ የሚመሰገን ጌ ችን ማን ነው ማን ነው እርሱ አዝ-------------- የሰማይ መብረቅ የሚያንገአዳጉድ ማን ነው እርሱ በፍትሕ በእውነት ለጽድቅ የሚፈርድ ማን ነው እርሱ አምሳያ ለእርሱ የሌለው ጌ ማን ነው እርሱ እግዚአብሔር ስሙ የሁሉ አለኝ ማን ነው እርሱ አዝ------------ ስብራትህን የሚጠግነው ማን ነው እርሱ ትንሽነትህን የማይጸየፍ ማን ነው እርሱ አድሎን የማያውቅ ለሰ−ች ፊት ኝ ኝ ለሁሉ የሚሰጥ የጽድቅ ሕይወት ኝ ኝ አዝ----------------- እውነትና ምሕረት የከበቡት ማን ነው እርሱ ለሕዝብ የሚሰጥ ልዩ ሕይወት ማን ነው እርሱ የሚፈሩትን የሚያከብራቸው ማን ነው እርሱ የአማልክት አምላክ ስሙ ቅዱስ ነው ኝ ኝ አዝ-------------