ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሉያ ማኅሌ ይ ያሬድ ዘኢትዮåያ ምስጋና ጀመረ ብሎ ሃሌ ሎያ ይበል /2/ ይበል ሃሌ ሎያ ጥዑመ ልሳን ያሬድ ዘኢትዮåያ ብሉይን ከሐዲስ ሐዲስን ከብሉይ አስተባብሮ ቃኘው ያሬድ ማኅሌ ይ ምሥጢር ተገልጾለት ከምድር እስከ ሰማይ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ምሥጢር እያስማማ ምስጋና ጀመረ በጽዮን ከተማ ለቅድስት ሥላሴ በሦስት ዓይነት ዜማ በወርቅ ጽናጽል በብር ከበሮ ዜማው ሲንቆረቆር በሰው ልጆች ጆሮ የያሬድ ዝማሬ ያድሳል አእምሮ ተዋሕዶ አቅርቢ ለአምላክ ምስጋና በዕዝራ መሰንቆ በዳዊት በገና ዜማውን ከያሬድ ተምረሻልና