ዮሐንስ /2/ ሔደ ዮርዳኖስ የበደለውን ሕዝብ ጠረቶ ለንስሓ ያስተምር ጀመረ ገብቶ ከበረሐ አባጣ ጎባጣ ጠማማ ኮረብ ይስተኝከል አለ ሁሉም በየቦ በዮርዳኖስ ማዶ በሔኖን ከተማ የንስሓ ጥሪ በሩቁ ተሰማ ግመል ጸጉር ለብሶ ወገቡን ጠቀ ዮሐንስ ተመርጦ ጌ ን አጠመቀ ባሕር ተጨነቀች ሸሸችም በፍርሃት እሳተ መለኮት እንዳያቃጥላት መንፈስቅዱስ መጣ ሊሆነው ምስክር ከአብ መወለዱን ልጅነቱን ሊያከብር