ሃሌ ሉያ መርሕ በፍኖት ሞገሶሙ ለጻድቃን ሞገስ /2/ ዝንቱ መስቀል ለአዳም ዘአግብኦ ውስተ ገነት /2/ ሃሌ ሉያ መሪ ነው በመንገድ ሞገሳቸው ለጻድቃን ሞገስ /2/ ይኸ መስቀል ነው አዳምን የመለሰው ወደ ገነት /፪/