ከሄሮድስ ወደ ጲላጦስ /2/ ተንገላ ህ ላብህ እስኪፈስ አመላለሱህ አስረው ገረፋህ ፊትህን ሸፍነው በብትር መቱህ እንደ ተራ ሰው እንደ ቀጣፊ እጅህን አስረው መቱህ በጥፊ ከመሳፍንቱ ከመኝDንንቱ አደባባይ ዋልክ ደርሶ ትንቢቱ መስፍኑ ቆሞ ምን ላድርገው ቢል ሁሉም በጩኸት አሉት ይሰቀል ሁሉም ከሰሱቱ ሁሉም ሟኩበት የነገሥ ት ንጉሥ ተፈረደበት