አምላኝችን ቅዱስ ነህ ፊጣሪያችን ቡሩክ ነህ የዘለዓለም አምላክ ነህ/2/ የአዳም ልጅ ከትቢያ/2/ ወደ ነበረበት መልሶም ከአፈር እንዲሆን ከመሬት በተናገርከው ቃል ባዘዝከው መሠረት እንደ ገአርፍ መጥተህ ትወስዳለህ ድንገት ከሕልም የረዘመ/2/ ሕይወት የለንም ማለዳ እንደሚበቅል እንደ ጠዋት አረም ጠውልገአ እንደሚቀር እንደ ጠዋት አረም ሕይወትህ ናትና እንደ ጠዋት ጠ?ዛ ረግፎ ለሚቀር ውበትና ለዛ እባክህ የሰው ልጅ ኃጢአትን አ ብዛ ዕድሜያችን ሰባ ዓመት ቢበዛ ሰማንያ በመከራ ያልቃል እርሱም በዓለም ዙሪያ እኛም እናልፋለን በጭራሽ ሳንሠራ በራስ ተሸክመን የኃጢአት አዝመራ የመከራ ዓመ ት አሳልፈናል ፍርድህን በመፍራት ተሸብረናል እባክህ ጌ ሆይ በችሮ ህ ሥራ ለአገልጋዮችህ አምላክ ሆይ ራራ