አስተርአየ ገብርኤል ግብተ ወእንዘ ትፈትል /4/ ወርቀ ወሜላት ከአዳም ልጅ መኝከል ከእነዳዊት ዘር መርጦ ተወለደ ከድንግል በክብር ዘጠና ዘጠኙን መላእክትን ትቶ አዳምን ሊያድነው ስላየው ተራቁቶ ሐር እየፈተለች ቤተመቅደስ ሆኖ ገብርኤል ነገራት ሰማያዊ ዜና ትፀንሲ ብሎ በድንቅ ሰላም ከማኅፀኗ አደረ ቃሉ ሳይፈ ከልዑል ዙፋኑ ከመንበሩ ወርዶ አዳነን ከፍዳ ከማርያም ተወልዶ የነገሥ ት ንጉሥ ቤዛ ኩሉ ዓለም ሥጋዋን ለበሰ መድኃኔዓለም ንጉሥ መወለዱን ሰብአሰገል ሰምተው አምኃ አቀረቡ ከሩቅ ምሥራቅ መጥተው የዳዊት መዝሙሩ ተፈጸመለት የሳባ ነገሥ ት ወርቅ አመጡለት