እግዚአብሔርን ጥራው በመከራ ጊዜ ያድንሃልና ከሐዘን ከትኝዜ ጋሻና ጦሬ ብለህ ምርኩዜ አመስግንህ ዘንድ እነሣለሁ በእኩለ ሌሊት እንዳመሰገነህ ነብዩ ዳዊት በንጹሕ ልቡና እንደ መላእክት እግዚአብሔርን ጥራው በቅድስናው ሥፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ እርስ በርሳችሁም ተዋደዱ ጸብና ክርክር እንዲወገዱ እግዚአብሔርን ጥራው እምነትን ከሥራ አስተባብረህ ከልብ በወጣትነህ ፈጣሪህን አስብ ሥራህም በሰው ፊት ይብራ እንደ ፀሐይ ይብራ እንደ ኮከብ እግዚአብሔርን ጥራው በቤተ ክርስቲያን ጸሎት በድንግል ኪዳን አቤቱ ጠብቃት ኢትዮåያን ለሕዝቧም ስጣቸው ፍቅር አንድነትን እግዚአብሔርን ጥራው እለምንሃለሁ አምላኬ ሆይ አንዲት ነገር ከቤትህ ገብኟ በደስ እንድኖር ከባለሟሎችህ ከአብርሃም ከይስሐቅ ከያዕቆብ ጋር እግዚአብሔርን ጥራው ደርሶልኛልና በመከራ ቀን አከብረዋለሁኝ ቅዱስ አምላኬን እጆኟንም ይካ የሚመራኝን እግዚአብሔርን ጥራው ኑሮዬ ሲጨልም ግራ ሲገባኝ ያለ ፈጣሪዬ ዘመድም የለኝ ብወድቅ የሚያነሳኝ የሚደግፈኝ