አንጻኝ እጠበኝ ከኃጢአቴ /2/ አንተ ነህና መድኃኒቴ አንተ ነህና ረዳቴ አንጻኝ እጠበኝ ከኃጢአቴ /2/ ላንተ ይገዛ ሰውነቴ ይቅር ከእንግዲህ መዋተቴ ፊትህን መልስ ራራልኝ ልኑር ከአንተ ጋር እዘንልኝ/2/ እንዳልመለስ ወደኀእላ የኃጢአትን ፍሬ እንዳልበላ ጠብቀኝ እንጂ በኃይልህ እንዳልወድቅብህ ልጅህ ኃጢአቴን አጥበህ አሣርፈኝ አምላኬ አንተነህ ሌላም የለኝ እኔነቴን ሳስብ አሳዘነኝ ልኑር ከአንተጋር እዘንልኝ