ተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ ተይ ተመከሪ /2/ በዓለም መድኃኒት ነፍሴ ሆይ በእግዚአብሔር መኚ ለሥጋ መገዛት ነፍሴ ሆይ ምንው ቢቀርብሸ ውርደት ነው ፍጻሜው ኝ ኝ የሚያከናንብሽ መልኝም የሆነውን ኝ ኝ ጽድቁን ተከተይ ክርስቶስን መስለሽ ኝ ኝ ቸርነትን ሥሪ /2/ ሞትን ማን ይመርጣል ነፍሴ ሆይ ሕይወትን በመጥላት ከእንግዲህ መራቅ ነው ኝ ኝ ከስርቆት ከዝሙት ጸጋ እንዲበዛልሽ ኝ ኝ የቃሉ በረከት ከቤቱ አትጥፊ ኝ ኝ ፍቅር ከሞላበት /2/ ለአንቺ ነበር ጌ ነፍሴ ሆይ ደሙን ያፈሰሰው ተሰቅሎ ሞቶ ነው ኝ ኝ ፍቅሩን የገለጸው በፍቅሩ ለሳበኝ ኝ ኝ ዘወትር ጠዋት ማ ምስጋና አቀርባለሁ ኝ ኝ ዘወትር ጠዋት ማ /2/ ብወድቅ ምርኩዝ ድጋፍ ነፍሴ ሆይ ጋሻ ይሆነኛል ለፍርድ አይቸኩልም ኝ ኝ በፍቅሩ ያየኛል ማን እንደ እርሱ አለ ኝ ኝ የሕይወቴ ቤዛ /2/