colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ነይ ነይ

ነይ ነይ እመቤቴ ነይ ነይ ነይ ነይ ድንግል ማርያም ነይ ነይ ነይ ነይ የእኛ አማላጅ ነይ ነይ ነይ ነይ የእኛ ተስፋ ነይልኝ ከአንቺ በስተቀር ማንም የለኝ ድንግል ማርያም ሆይ ድረሽልኝ /2/ በዚያች በጠባብ በር ነይ ነይ ማንስ ይወስደኛል ኝ ኝ ይህ ደኝማ ሥጋ ኝ ኝ ሰፊውን ይለኛል ነይ ነይ በሰፊውም ሄጄ ኝ ኝ አሁን ወድቄያለሁ ኝ ኝ እመአምላክ ከዚህ አውጪኝ ነይ ነይ ተማጽኜሻለሁ ኝ ኝ ምሪኝ ተከተይኝ ኝ ኝ አላውቅም መንገዱን ኝ ኝ ወደ ሕይወት ገአዳና ኝ ኝ የሚያሻግረውን ኝ ኝ ኃጢአትና በደል ነይ ነይ በላዬ ላይ ሰፍሮ ኝ ኝ ጽድቅን እንዳልሠራ ኝ ኝ ይካኛል ቀስፎ ኝ ኝ ዓለማዊ ነገር ኝ ኝ የጠቀመኝ መስሎኝ ኝ ኝ በዲያብሎስ ንቄ ቀረሁ ኝ ኝ ከዲያብሎስ ገመድ ኝ ኝ ኸረ አንቺው አውጪኝ ኝ ኝ አዛኚት ነሽና ኝ ኝ አትጨክኚብኝ ኝ ኝ የዳዊት መሰንቆ ነይ ነይ የኤልያስ መና ኝ ኝ እናቴ ልበልሽ ኝ ኝ አዛኝት ነሽና ኝ ኝ አንቺንም ተማጽኖ ኝ ኝ ያጣ የለምና ኝ ኝ አንቺው አርቂልኝ ኝ ኝ ያን ሰይጣን መሰሪ ኝ ኝ ከእኔ ሳትለይ ኝ ኝ ከእኛው ጋር ኑሪ ኝ ኝ