ስምሽ ጣዕም አለው ኪዳነምሕረት /2/ በላኤሰብእም ይህን አሰበ ከጥርኝ ውኃ አንጠባጠበ ልቤ በልጅሽ ላይ ሲያምጽ በጭኝኔ ይህን ዓለም አይቶ ሲንከራተት ዓይኔ በልቤ ጽላት ተሣይብኝ ጣዕምሽ ከዓለም እንዲለየኝ/2/ ጠላት ሲፈትነኝ ሊጥለኝ በሥጋ በክፋ ምኞቴ ነፍሴ ስትወጋ እንደ አባቶኟ ልጥራሽ እኔም ማን አለኝና በዚህ ዓለም/2/ በስምሽ ተማጽነው ነፍሳት ተምረዋል ከቅዱሳን ዓለም ምሕረት አግኝተዋል ወደብ ነሽ አንቺ ማረፊያ ቦ እየወደድኩሽ ልኑር በደስ