colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

እመቤቴ ስልሽ

እመቤቴ ስልሸ ፊትሽ ተንበርክኬ/2/ አማልጅኝ ከልጅሽ ከቸሩ አምላኬ ሳለቅስ ስተክዝ ስወድቅ ከደጅሽ /2/ አይካህ አለሁ በይኝ ድንግል ስለምንሸ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ሲርድ ሰውነቴ ባዶነት ሲሰማኝ ጠፍቶኝ እኔነቴ ድረሽልኝ ድንግል መጽናኛ እናቴ የዓለም ስደተኛ ሆኜ ቀርቻለሁ የዓለም መጻተኛ ሆኜ ቀርቻለሁ ድንግል በስደትሽ አማልጅኝ እላለሁ ዓለሙ ዘርግቶ ጥላውን በእኔ ላይ አልቻልኩትምና ይኸን ሁሉ ስቃይ ሰላማዊት እናት ድንግል ሆይ ሰላምን ሕይወትን ከሚሰጠው አምላክ ፍቅርን ቸርነትን ከሚያድለው አምላክ በአንቺ አማላጅነት ሕይወቴ ትባረክ