የእመቤታችን አማላጅነአን ክብሯን የቀነስን ያዋረድን ዕዳ አለብን /2/ ከፈጣሪያችን /2/ የተሰጣት ሙለº ሥልጣን ክብርን ያገኘች በቃልኪዳን ስሟን የጠራ እንደሚድን በመጽሐፍ ሲነገረን። አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ቤዛዊተ ኩለº የተባች በእነ ቅዱስ ኤፍሬም የተመሰገነች በእነ አባ ጊዮርጊስ ዉዳሴን ያገኘች በመናፍቃን ዘንድ ምነዉ ተዘነጋች። አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ከሴቶቹ ሁለº ልዮ ልዮ ነች እያልን በሁለቱም ወገን ብፈጹም ድንግል የብርሃን እናቱ ማርያም ስትባል በደካማዎች ዘንድ እንዴት ትቃለል። አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ቃና ዘገሊላ ከነልጃእ ጋር ሳለች ከሠርግ ቤት ገብታ ድንግል አማልዳለች እንኳንስ እመአምላክ ቤዛዊተ ኩለº ሳድቃን ሰማዕቃት በእዉነት ያማልዳለº። አዝ ፥ ፥ ፥ ፥