በአምሳሉ ፈጥሮናል እናመስግነዉ በአርዓያዉ ፈጥሮናል ሁሉ በእጁ ነዉ። ከእኛ የሚፈለገዉ ማመን ከእኛ የሚጠበቀዉ መታመን ቷፍም ይጹም ከማዉራት ይከልከል ጆሮም ይጹም ከመስማት ይከልከል ዓይን ይከልከል ከማየት ይቆጠብ ልሳን ይጹም ከመናገር በአርምሞ እጅ እግር ይጹም ከመዳፈር በተደምሞ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ መምጫዉ ደርሷል ቀርቧል ቀኑ እንመላለስ በብርሃኑ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥