ኃይለ መስቀሉ አብርሃ (2) በኢትዮåያ /2/ እስመ መስቀል ሞአ ሞተ ተሞአ /2/ ትርጉም :- የመስቀል ኃይል በኢትዮåያ አበራ መስቀል ድል ነስቷልና ሞት ድል ተነሣ መስቀል አሸንፏልና ሞት ተግነፈ