ጌታ ያለዉ ሁለºም አለዉ የዘለዓለም ሕይወት ባለቤት ነዉ እመኑ በጌታ ይህ ብቻ ይበቃል የቀረዉን እርሱ በፍቅሩ ይሰጣል አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ሰላም ላጠº ሰላም ፍቅርን ላጠº ፍቅርን ለታረዙት ልብስን ለተራቡት እንጅራን ለተጠሙት ዉኃን ለታመሙት ፈዉሰን ተስፋ ላጡ ተስፋን ለደካሞች ኃይልን። አዝ ፥ ፥ ፥ ፥