ንሴብሖ /2/ ለአምላክ ዕዝራ /2/ ንሴብሖ ለአምላክ ዕዝራ ለምስጋና ቀሰቀስከኝ በእኩለ ሌሊት በተመስጦ ስለፍቅርህ ልጅምር ማኅሌት ንሴብሖ ለአምላክ ዕዝራ ስመለከት ወደሰማይ በጨረቃ ብርሃን ግርማ ለብሶ@ አስገረመኝ የአምላኬ ዙፋን ንሴብሖ ለአምላከ ዕዝራ ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን በመንፈስ እንዘምር እልል እንበል በምስጋና ጸጋዉን እንጨምር ንሴብሖ ለአምላክ ዕዝራ አዕዋፍ በማለዳ መዝሙር ሲዘምሩ በቋንቋቸዉ የቷንተን ክብር በምሥጢር ሲያወሩ ንሴብሖ ለአምላከ ዕዝራ ክበሮ ሆይ ጸናጽል ሆይ ለምስጋና ተነሥ በማለዳ ለጌታችን ምስጋና እናድርስ ንሴብሆ ለአምላክ ዕዝራ