ኢትዮùያ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ /2/ ከሕዝብሽ ጋር እልል በይ /3/ እጆችሽን በበረከት ስለመላ /2/ ስላዳነሽ በጭንቅ ቀን ከሞት ጥላ /2/ እግዚአብሔር ብርሃንሽ ስለሆነ /2/ ከአስፈሪዉ ቀን ልጆችሽን ስላዳነ /2/ ኢትዮùያ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ /2/ በሽብሸባ እልል በይ /3/ በሽብሸባ ለአምላክሽ ዘምሪለት /2/ ስብራትሽን ይጠግናል በምሕረት /2/ ለሕዝብሽ እግዚአብሔር ኃይላቸዉ ነዉ /2/ በስቃይ የጐበኘ መመኪያቸዉ /2/ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ሕዝብህን ባርክ ለዘላለም ጠብቃቸዉ /2/ በፍቅርህም ከፍ አድርጋቸዉ /3/ የምስጋና ነጐድጵድ ከአፍሽ ይዉጣ /2/ ድሮም ቢሆን እግዚአብሔር ነዉ የቷንቺ ዕጣ /2/ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ እግዚአብሔር ልዮ ነዉ እግዚአብሔር ልዮ ነዉ ኃያል አምላካችን ልዮ ነዉ /3/ ሞትን ድል የነሳዉ ልዮ ነዉ /2/ ከክብርና ሞገስ ሞልቶ የተረፈዉ ልዮ ነዉ ብርሃንን እንደ ልብስ የተጐናፀፈዉ ልዮ ነዉ በትዕዛዝ ብቻ ዓለምን ያቆመዉ ልዮ ነዉ እኛን የተቤዠ በእዉነት ልዮ ነዉ /2/ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ በበረከት ክንዱ አጥብቆ የያዘን ልዮ ነዉ እራሱን የሠዋዉ የዓለም ብርሃን ልዮ ነዉ እካሉን መድኃነት አድርጐ የሰጠን ልዮ ነዉ የፈዉሳችን ፀሐይ የጽድቃችን ጮራ ልዮ ነዉ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥