ለእኔስ ልዮ ነች ድንግል ማርያም ለእኔስ ልዮ ነች እመብርሃን ፈልጌ /4/ ለቷንቺ ምስጋና አላገኘሁም /2/ ልቤ ሲያበቅል የኃጢአት አረም ዉስጤ ሲሸፍት አልተወችኝም ከቤተመቅደስ እጃእን ዘርግታ ትጠራኛለች የእኔ መከታ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ የሆዴን ሐዘን የልቤን ምሥጢር እነግርሻለሁ አንድም ሳይቀር የምትሸሽጊ የሕዝብን ኃጢአት ለእኔስ ልዮ ነሽ ድንግል አዛኚት አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ጣዕሙ ልዮ ነዉ ከቷንቺ ጋር መኖር ድንግልን ይዤ መቼም አላፍር ወደ ጽድቅ ሕይወት ትወስደኛለች ድንግል ማርያም ለእኔ እናቴ እኮ ነች አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ በሐዘን ስሰበር ማንን እጠራለሁ ዉስጤ ሲደማ ለማን እነግራለሁ ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ ጠ 109 ጠ ከኃጢአት እድፍ ንጹሕ መሆኛዬ አንቺ ነሽ ለእኔ የኔስ መጽናኛዬ አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ የኃጢአት ቁስል ያለቷንቺ አይጠግም ልቤ ሳይፈቅድ በሕይወት አልኖርም ከልጅሽ ሌላ ምደኅን የለኝም ከጸሎት በቀር ፍጹም አልድንም አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥