የሰማይ የምድር የአርያም ንግሥት አንቺ ነሽ እመቤት የአምላክ እናት %ኸ ድንግል አማላጅን %ኸ ቅድስት ተራጂን ለሔዋን ተስፋዋ ለአዳም ዘር ሕይወት ለደኅነቱ ምክንያት አንቺ ነሽ በእውነት የኦሪት መጽናኛ ለሐዲስ ኪዳን በር የወንጌል መሠረት የአምላክ ማኅደር አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ የአብርሃም እርሻ የምሥጢር ዋሻዉ እናትና ድንግል ሁለቱን ሆንሽዉ የኤፍሬም ዉዳሴ የያሬድ ዉብ ዜማ የማትጠልቂ ፀሐይ የሃይማኖት ሻማ