colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ስለድንግል ብሎ

ስለድንግል ብሎ ኢትዮùያን ይጎበኛት ድሮስ ከአምላክ በቀር ይህች ሀገር ማን አላት በሠራዊት ብዛት መች ትጠበቃለች በቅዱሳን ጸሎት እሳት ካልታጠረች ዓለም ሸምቆባት አሕዛብ ይስቃል በልጆችሽ እንባ አዉሬዉ ይቀልዳል ታላቅ ሕዝብ መሆኑን ማን በነገራቸዉ ከዘመናት በፊት አምላክ የጎበኘዉ /2/ እዉነተኛ እንባ ፈለቀ ከምድር በፍጡራን ዋይታ ፍጹም ብታማርር እንባና ደማችን ተደባልቆ ፈሷል አምላክ ቅጣት ይብቃ አቤቱ ይቅር በለን /2/ ቅዱሳንን መንቀፍ ወገኔ ተዉና ይልቅ ስለእነርሱ የጽድቅ ጎዳና በረድኤታቸዉ በክብራቸዉ ጥላ እንከተላቸዉ ከፍቅራቸዉ ኋላ /2/