የይሁዳ ጉካ አያዋጣምና ዴማስ ወደ ሕይወት እባክህ ቶሎ ና /2/ ከወንጌል ገበ መመገብ ጀምረህ ወንድሜ ተመለስ ወዴት ትሄዳለህ ይጠራሃልና መስቀሉን ተመልከት የወንጌል ቡቃያ እውነተኛ ሕይወት /2/ አዝ . . . ብዙ ክርስቲያኖች መንገዱን ጀምረው የዓለም አሸንክ ብ ድምቀት ሲጠራቸው ፈተና ሲመጣ ወንጌሉን ወርውረው ሞትን ይመርጣሉ ሕይወትን ሰርዘው /2/ አዝ . . . የመስቀሉ ሕይወት ከልብህ ሳይጠፋ በእግዚአብሔር ጉባኤ መስክረህ በይፋ ልጄ የተባልከው በጥምቀት ቀለበት እንዴት ትሄዳለህ ተነድተህ ወደሞት /2/ አዝ . . . የክብር አክሊሉ ተዘጋጅቶልሃል አምላክ ለሽልማት ዴማስ ሆይ ይልሃል ወዴት ትሄዳለህ እባክህ ተመቀስ