አባታችን ሆይ የምትኖር በሰማይ መንግሥትህ ትምጣልን ክብርህን እንድናይ/2/ ፈቃድህ በሰማይ ሕይወት እንደሆነ እንዲሁም በምድር ስላምን ስጠን/2/ ስጠን ለዛሬ የእለት ምግባችንን በደላችንንም ይቅር እንድትለን/2/ ጌታ ሆይ አታግባን ከክፉ ፈተና አንተ ካልረዳኸን ኃይል የለንምና/2/ ኃይልና ምስጋና መንግሥትም የአንተው ናት አሜን ለዘለዓለም ይሁንልን እረፍት /2/