እስመ ለዓለም ምሕረቱ /2/ አያልቅም ብዙ ነው የአምላክ ቸርነቱ/2/ አመስግኑት ጌታን ሁላችሁ በአንድነት/2/ መሐሪ ነውና ለሰው ልጆች ሕይወት/2/ እስመ ለዓለም ምሕረቱ /2/ የምይሞተው ሞቶ የተቀበረው/2/ ከገሀነም እሳት እኛን ሊያድን ነው/2/ እስመ ለዓለም --------------- ከማርያም የነሣው ያ ቅዱስ ሥጋው/2/ ቀራንዮ ሲውል የሚያሳዝን ነው እስመ ለዓለም --------- በፈጠርው ፍጥረት እጅግ ተሰቃይቶ/2/ ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል ጎትቶ/2/ እስመ ለዓለም ------------