ሰላም ሰላም /2/ ማርያም ድንግል ልመናሽ ለሚያምኑት ድኅነት ያስጣል /2/ ደቀ መዛሙርቱ በሐሣብ ሲዋኙ ይኸው በቅርብ ቀን ምልክት አገኙ ሰላም ሰላም ----------- ለእኛ ለልጆችሽ ኃጢአት ላደከመን ከልጅሽ ይቅርታን ድንግል ለምኝልን ሰላም ሰላም ----------- በሐና በኢያቄም እመቤታችን በዚህች ቀን ባርኪልን ስብሰባችንን ሰላም ሰላም ---------