መመኪያዬ አንተ ነህ የነፍሴ መዳኛ ተመለከት ወደእኔ አትስጠኝ ለዳኛ ሕይወቴን ለአንተ /2/ ብያለው አምላክ የእኔ ጌታ የት አገኝሀለሁ፡፡ ከበደሌም አንጻኝ ደግሞሞ ከኃጢአት በመንፈስ ይታደስ መላ ሰውነቴ ሕይወቴን ላንተ --------- አቀበቱ ልቤ በጭንጫ ላይ ትእቢት አሸብርቆ ነበር አልፈርስም መስሎት ሕይወቴ ለአንተ ------------- የጾም ንጉሥ መምጣት ሰለተነገረ መደልደል አለበት እየተሰበረ ሕይወቴን ለአንተ ---------------- ሶስናን ያደንካት ከሐሰት ምስክር እኔንም አድነኝ ካልታሰበ ነገር ሕይወቴን ለአንተ --------------