colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አማላክ ሆይ ወደኛ

አምላክ ሆይ ወደ እኛ ባትመጣ ለብሰህ የማርያምን ሥጋ ባክኖ የነበር የአዳም ዘር ውጤቱ ነበር የሚያሰጋ በዚያ ዓመት በዚያች ወር በዚያች ቀን ድኅነትን ለሰው ልጅ ስትስጥ ምን የበዛ ነበር ትኅትና ትእግሥትህ የማይለወጥ የሾክ አክሊል ደፍተው በራስህ ጎንህን ሲወጉ በጦር አንተ ግን ለእነርሱ ከአባትህ ምሕረትን ትለመን ነበር ግን መቼ አወቁ እነርሱ በኃጢአት ደንድኖ ልባቸው መድኃኒታቸውን ገረፉህ ሰቀሉህ አንተም ሞትክላቸው ዳግም ስትመጣ ለፍርድ ከዓለም ፍጻሜ በኋላ ኸረ እንዴት እድለኞች ናቸው በፊትህ የሚያገኙ ተድላ በዚያች በደብረ ዘይት ቦታ ደስታና ልቅሶ ሲፈልቅ ከቶ ከየት ይሆን እጣዬ ያን ጊዜ የእኔ አወዳደቅ የፀፀት እሮሮ በፊህ እንዲያቃጥለኝ እኔን እርዳኝ ፈጣሪዬ ከአሁኑ አድሰው የዛገው ልቤን