colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የብርሃን መውጫ

የብርሃን መውጫ የሕይወት መሰላል የተነበየላት ነቢዩ ሕዝቅኤል /2/ የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር ሆና የተገኘች የአምላክ ማኅደር /2/ የዳዊት መሰንቆ የጊዴዎን ፀምር በገነት መካከል ያለች ለምለም ሣር አፍርታለችና ያለወንድ ዘር እስቲ እናመስግናት እንዲህ በማለት ቅድስት እናታችን ስብሕት ወቡርክት አንቀጸ ብርሃን ማዕረገ ሕይወት አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት በደኅና እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት /2/ እንደመቤታችን አርምሞ ትእግሥት ያድለን ፈጣሪ ፍጹም መድኃኒት