ሆሣእና እምርት እንተ አቡነ ዳዊት /2/ ቡርክት እንተ ትምጽእ መንግሥት /4/ ትርጉም፡- የታወቀች የድኅነት ቀን የምትመጣይቱ የአባታችን ዳዊት መንግሥት ቡርክት ናት