እመአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ /2/ በእንተ ጸላኢ /4/ ከመትንስቶ ለጸላኢ ወለገፋኢ /2/ ትርጉም፡-ከሕፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጅህ የጠላት ዲያብሎስ ምክሩን ታፈርስ ዘንድ