ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በአቢይ ኃይል ወሥልጣን /2 አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም ሰላም እምይእዜሰ ይኩን ሰላም/2/ ትርጉም፡- ክርስቶስ ተነሣ ከሙታን በታላቅ ኃይል በታላቅ ሥልጣን ሰይጣን አስሮ አዳምን ነጻ አወጣው ከእንግዲህ ይሁን ሰላም