በትንሣኤው ኃይሉ ሞትን አሣፋሪ /4 እሰይ አገኘነው ሕይወታቸንን /2 ደስ ይበለን /2 ትጉህ የማይተኛ ጊዜውን አክብሮ /2 ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል በርብሮ/2/ አዝ --- ሞት ሆይ ወዴት አለህ ከቶ ማሽነፍህ /2 ኃይልክ ተዋረደ አንተም ድል ተመታህ /2/2 አዝ --- አረገ በስብሐት አገረ በእልልታ /2 ሞትን ድል አድርጎ የሠራዊት ጌታ /2/2 አዝ ---