ዐርገ በስብሐት /2 ውስተ ሠማያት /2 ወነበረ በየማነ አቡሁ ዳግም ይመጽእ በስብሐት ትርጉም:- በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል