colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሐዋርያት ተባበሩ

ሐዋርያት ተባበሩ በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ ከአረገ በኀEላ በአሥረኛው ቀን ወደ ዓለም ላከው ጰራቅሊጦስን በዝግ ቤት ውስጥ ቆዩ ቀኑን ሲጠብቁ የተሰጣቸውን ተስፋውን እስኪያውቁ አዝ .... ቀኑም ደረሰና ሃምሣኛው ዕለት ተሰብስበው ሳሉ በአንድነት ጸሎት መንፈስ ቅዱስ የ በነደ እሳት አዝ .... ያ የተነገረው ያ የተስፋ ቃል ወረደ ከሰማይ በ እሳት አምሳል ጰ?ጥሮስ አሳመነ ሦስት ሺ ነፍሳት ያንጊዜ ገሊላ በሰጠው ትምህርት አዝ .... ከሦስት አኝል አንዱ መንፈስ ቅዱስን ልኮ አናገራቸው ሁሉን በልሳን አዝ ....