አንገርጋሪ ውእቱ ኢየሱስ በቤተልሄም ዘይሁዳ አዋልደ ጢሮስ አሜሀ ይሰግዳ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ወይትሐሠያ አዋልደ ይሁዳ ዝማሜ ሃሌ ሉያ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርቶስ እምቅድስት ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ ወረብ /ውእቱ ኢየሱስ/ ውዕቱ ኢየሱስ/3/ እምቅድስት ድንግል/2/ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ/2/ ሰላም ተሰአልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ/2/ ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድን በፍሥሀ ወበሰላም