እስመ እበውእ ውስተ መካን ማኅደረ ስብሐት ቤተ እግዚአብሔር በቃለ አሚን ወበትፍሥሕት ደምጹ እለ ይገብሩ በዓለ ልደታ ለማርያም ትርጉም፡- እገባለሁና ወደቦታዋ ማኅደረ ስብሐት ቤተ እግዚአብሔር በእምነትም ቃል በደስታም ዘምሩ የማርያም ቅድስት ልደቷን የሚያከብሩ