ወስደው ስእለት የሰጡሽ መና ከደመና የወረደልሽ ፍጹም ድንግል የሆነሽ ማርያም አንቺ ነሽ ኦ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ ኦ የክርስቶስ እናት ማርያም አንቺ ነሽ