colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የሐና ልጅ ነሽ

ድንግል ድንግል ወለዲተ ቃል የሐና ልጅ ነሽ የፀሐይ እናቱ የሐና ልጅ ነሽ ድንግል የምሥራቅ ደጅ ቅድስት ቅዱሳን የፍጥረት አማላጅ ለእናቷ አንዲት ናት ለወለደቻት የኢያቄም ስጦታ ምሣሌም የላት አዝ --- የጾም ጸሎት ፍሬ የቅድስና ሀብት ከአምላክ የተሰጠች ንጽሕት እመቤት ደመና በመሆን ሕዝብን የጋረደች የኢያቄም በረከት ድንግል ማርያም ነች አዝ --- በሊባኖስ አድባር ዛሬ ደስታ ሆነ መላእክት ዘመሩ እርቅም ተወጠነ እኛም ደስ ይበለን መዳናችን ቀርቧል ከሐና ከኢያቄም ንጹሕ ዘር ተገንቷል አዝ --- የሰላም ብሥራት ነሽ የፍጥረታት ተስፋ በአንቺ ቅድስና ሐዘናችን ጠፋ ምክንያት አንቺ ሆንሽን ዓለም ሁሉ ዳነ እግዚአብሔር ታረቀን ሁሉ በአንቺ ሆነ