ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ /2 እሰመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ እፅ ይቤ መድኃኔዓለም /2 ትርጉም፡- ማርያምማ ታበራለች በአዳም ባሕርይ ውስጥ እነደ ነጭ እንቁ በአዳም ባሕርይ ውስጥ /2 እርሷን ደስ ይበላት ብሎ ስለወገኖቿ ተሰቀልኩ አለ በእንጨት መስቀል ላይ መድኃኔ ዓለም /2