ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትኬለል ይእቲ ተአቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል ትርጉም፡- ማርያም ድንግል መመኪያቸው ለደናግል እርሷም እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያስጨንቀውን የምታቃልል /2 ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች እርሷ ትበልጣለች ከኩሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል