ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደሰብእ /2 ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት ትርጉም፡- ማርያም ንጽሕት ድንግል ታማኝ አምላክን የወለድሽ የምሕረት አማላጅ ነሽ ለሰው ልጅ ሁሉ /2/ ለምኝልን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን /2