እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ /2/ ገሊላ እትዊ /4/ ሀገረኪ ገሊላ እትዊ /2/ ትርጉም፡- እስከ መቼ ድረስ እመቤቴ ሆይ በባዕድ ሀገር ትኖሪያለሽ ወደ ሀገርሽ /4/ ወደ ገሊላ ግቢ::