ኮነ ዮም ኮነ ዮም በእንተ ልደታ ለማርያም /2/ ከመትቤዙ ነቢያተ ወጻድቃን ነቢያተ ከመትቤዙ/2/ ዛሬ በድንግል ማርያም መወለድ እውን ሆነ ጻድቃንና ነቢያትን እንዲሁም ዓለምን ለማዳን የገባኽው ቃል ኪዳን