-ሀ-. ሰአሉለነ ሐና ወኢያቄም/2/ ዘወለድክምዋ ለድንግል ማርያም/4/ ለምኑልን ሐና ወኢያቄም/2/ እናትና አባቷ የድንግል ማርያም 702-ለ-.እሰይ ተወለደች በዛሬዋ እለት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት /2/ የምስራች እልል በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ የምስራች እልል በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ 702 -ሐ- ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ/2/ ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ /2/ ለመዳን ምክንያት የሆነችው እናት /2/ .................................................... - 130 - ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግናት/2/ በቤተመቅደስ ኖርሽ በቅድስና/2/ እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/2/ እጹብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/2/ የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/2 የቅዱሳን መላእክት መዝሙራት