ውእቱ ሩፋኤል ውእቱ መልአከ ኃይል ልኡል ውእቱ ልኡል መንበር ይስአል ለነ ይስአል ለኢትዮጵያ ትርጉም፡- የኃይል መልአክ ሩፋኤል ነው እኛን ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይርዳልን