ሩኅሩኅ መልአክ ነህና ለሁሉ የምትራራ/2/ ገብርኤል አዛኙ እንተ አውጣን ከመከራ/4/ የሚያሳድዱኝ ገብርኤል ሲቆሙ ከፊቴ ጋሻ ይሆነኛል ገብርኤል ›› ጠባቂው አባቴ እሳተ ነበልባል ገብርኤል›› ኃያል መልአክ ነህ ስምህን ሲጠሩ ›ገብርኤል› ፈጥነህ ትደርሳለህ .................................................... - 131 - አዝ ------ በራማ የምትኖር ገብርኤል የመላእክት አለቃ አብሣሪ መልአክ ነህ ›ገብርኤል› የእኛ ዋስ ጠበቃ ቂርቆስ እናቱን ገብርኤል›› አንተ አዳንካቸው ከእግዚአብሔር ተልከህ ›› ከሞት ሠወርካቸው አዝ ---------ገብርኤል ለእነ ሚሳኤል ገብርኤል ለእነ አናንያ ረዳት ሆንካቸው ገብርኤል›› ለእነ አዛርያ ለኛም መድኃኒት ነህ ገብርኤል›› በእምነት ለለመንህ ሁሌ ትደርሳለህ ›ገብርኤል› በአማላጅነትህ