የብርሃናት አለቃ የጌታ ባለሟል ሊቀ መላእክት /2/ ንዓ ራጉኤል /4/ ራጉኤል መጋቤ ብርሃናት/2/ ኸኸ/2/ ከዋክብትን ልትመግብ ፀሐይን ልትመራ ሥልጣን የተሠጠህ ሥራህ የደመቀ ራጉኤል አንተ ነህ /2/ ራጉኤል መጋቢ ብርሃን/2/ ኸኸ አዝርእት አብበው ፈክተው የሚታዩት እጅጉን ለምልምው/ኸኸ/ 2/ በፀሐይ ብርሃን በአንተ አጋዥነት ነው /2/ ራጉኤል መጋቤ ብርሃን /2/